መካሪ

የቤተሰብ ሕግ መመሪያ በአማርኛ

ጥያቄ ይጻፉ — ከአዋጅ 213/1992፣ ከሕገ መንግሥት እና ከተዛማጅ ሕጎች ግልጽ መልስ ያግኙ።

ሦስት ቀላል ደረጃዎች

ከመግባት እስከ ግልጽ መልስ — በደቂቃዎች ውስጥ።

  1. 01

    ይግቡ

    በቴሌግራም ወይም በስልክ ቁጥር በድረ-ገጹ ይመዝገቡ።

  2. 02

    በአማርኛ ይጠይቁ

    ስለ ጋብቻ፣ ንብረት፣ ሽምግልና ወይም ፍቺ ጥያቄዎን ይጻፉ።

  3. 03

    መልስ ያግኙ

    መካሪ ከቤተሰብ ሕጉ፣ ከሕገ መንግሥት እና ከተዛማጅ ሕጎች ዝርዝር መልስ ይሰጣል።

የህግ ርዕሶች

ከአዋጅ 213/1992፣ ከሕገ መንግሥት እና ከተዛማጅ ሕጎች የተወሰዱ ዋና ዋና ክፍሎች።

01

የጋብቻ ምዝገባ እና መስፈርቶች

ዕድሜ፣ ፈቃደኝነት እና የዝምድና ገደቦች — አንቀጽ 7፣ 11–20

02

ንብረት እና የገንዘብ ግንኙነቶች

የጋራ እና የግል ንብረት፣ ውል እና ዕዳ — አንቀጽ 57–75

03

ሽምግልና እና የክርክር መፍትሄ

የቤተሰብ ዳኞች እና ሽምግልና — አንቀጽ 117–123

04

መፍረስ እና አስተዳደግ

ፍቺ፣ እንክብካቤ እና አስተዳደግ — አንቀጽ 155–200

ዕቅድ እና ክፍያ

ነፃ ይጀምሩ። ተጨማሪ ቶከን በቴሌብር፣ ዘመን ባንክ ወይም ሲቢኢ።

ነፃ ሙከራ

5,000 ቶከን
  • Telegram ወይም ድረ-ገጽ
  • አማርኛ መልሶች
  • በቶከን የተገደበ
ጀምር

ወርሃዊ

199 ብር
  • 80,000 ቶከን
  • 30 ቀን ትክክለኛነት
  • ቶከን ሲያልቅ ይቆማል
ይምረጡ
የክፍያ መንገዶች · ባለቤት፡ Deribew Shimelis
ቴሌብር +251930793119
ዘመን ባንክ 1221410753569016
ሲቢኢ 1000376626575

መካሪ

ውይይት አሁን ይጀምሩ

በድረ-ገጽ ወይም በቴሌግራም — ጥያቄዎን በአማርኛ ይጻፉ።